ጎንደር ለሁለተኛ ቀን በደረሰው የቦምብ አደጋ ሰው መጎዳቱ ተነገረ

በፍንዳታው ከ5 በላይ በጽኑ የቆሰሉ ሰዎች ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸውን ለማውቅ የተቻለ ሲሆን፣ ወታደሮችና ፖሊሶች አካባቢውን በመክበባቸው በትክክል የሞቱና የቆሰሉ ሰዎችን ቁጥር ለማወቅ አልተቻለም።

ዛሬ ማክሰኞ ጥር 2 ቀን 2009 ዓም ጠዋት ላይ ደግሞ ጎንደር ወተባረኮ አካባቢ ማንነታቸው ያልተወቁ ኃይሎች አንድ ፌደራል ገድለው የጦር መሳሪያውን ይዘው ተሰውረዋል።
ትናንት አራዳ ጃንተከል ዋርካ አካባቢም የቦንብ ፍንዳታ ተከስቶ ነበር።

ፍንዳታውን ማን እንዳደረሰው የታወቀ ነገር የለም። በቅርቡ በባህርዳር ከተማ በግራንድ ሆቴል ላይ ተመሳሳይ ፍንዳታ መድረሱ ይታወቃል።

ጎንደር በሐምሌ ወር የተቀሰቀሰውን አለመረጋጋት ተከትሎ ወደ ትግራይ የተወሰዱ የትግራይ ተወላጆች ተመልሰው የጎንደር ሠዎችን እየጠቆሙ እያስያዙና እያሳሰሩ መሆናቸው ተገልጿል።

Bilderesultat for ጎንደር

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: