አርማጭሆ ሳንጃ ላይ ወያኔ ህዝብ ላይ በጅምላ እየተኮስ መሆኑ ተነገረ

አርማጭሆ ሳንጃ ላይ ወያኔ ህዝብ ላይ በጅምላ እየተኮስ አንደሆነ በዚህም ቁጥራቸው ያልታወቀ ሰዎች መገደላቸው ታውቃል
ወያኔ በሰሜን ምእራብ ጎንደር ሳንጃ አካባቢ በሰላማዊ ህዝብ ላይ ተኩስ ከፍቶ ዝርዝሩ ያልታወቀ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን ይህ አምባገነን ፋሽስት ስርሀት የገጠመውን ትግል መቃቃም ሲያቅተው በተለያየ መንገድ ህዝቡን ለማዳከም የጣረ ነው ።
ከአሁን በፊት ሳንጃ ላይ ዳሽን ቢራ የጫነ መኪና መቃጠሉ ይታወቃል። በትናትናው ቀን እዚሁ አካባቢ የወያኔ ወታደሮች በመሄድ ለብቀላ ሰላማዊ ኗሪው ላይ ተኩስ ከፍተው ጥቃት አድርሰዋል። ዝርዝሩን እየተከታተልን ነው።
የህዝብ ጥያቄ በአፈና አይፈታም!
ህዝብ ያሸንፋል!

Image may contain: outdoor

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: