ኦሮሚያ እና የስራ ፈጠራ ቀደዳ በፋና

በኦሮሚያ ከተፈጠረው የስራ እድል ይልቅ የስራ እድል ሊፈጠር ነው የሚለው ዜና ቁጥር ሊበልጥ ነው 🙂 ]

★ ባለፈው ኣመት ሚያዝያ ላይ እንዲህ ተባለ : –

ኤፍ.ቢ.ሲ ሚያዝያ 1፣ 2008 :- “በኦሮሚያ ክልል የስራ እድል ፈጠራን የሚያግዝ የ2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ግምት ያለው ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ።….. ከዚህ ውስጥ በቀጣዮቹ ሶስት ወራት የሚተገበርና ለ832 ሺህ ወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር የሚያስችል የ300 ሚሊየን ብር ልዩ በጀት ተዘጋጅቷል።…… ይህም ከ800 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ለገጠር እና ለከተማ ወጣቶች እንዲሁም ከ21 ሺህ በላይ ተመራቂ ተማሪዎችን እስከ ሰኔ 30 ባለው ጊዜ ውስጥ ወደ ስራ እንዲገቡ ያስችላል።” [[“በቀጣዮቹ ሶስት ወራት የሚተገበርና”]]

★ ሰኔ 30 ከመድረሱ ከ22 ቀን በፊት ደግሞ እንዲህ ብለው ነበር :-

ኤፍ ቢ ሲ ሰኔ 8 ፣ 2008 :- በኦሮሚያ ክልል ህገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታት ለ800 ሺህ ወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር እንቅስቃሴ ተጀምሯል ….. በአሁኑ ወቅትም በልዩ ሁኔታ በጀት ተመድቦ ከ800 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ወጣቶች በገጠርና በከተማ የስራ እድል ለመፍጠር እንቅስቃሴ ተጀምሯል። [[“የስራ እድል ለመፍጠር እንቅስቃሴ ተጀምሯል”]]

★ ከዚያ ነሃሴ ላይ ደግሞ ይቺን ለቀቁብን :-

ኤፍ.ቢ.ሲ ነሃሴ 12፣ 2008 :- የኦሮሚያ ክልል የከተሞች ምግብ ዋስትና ማረጋገጥና የሥራ ዕድል ፈጠራ ኤጄንሲ በተያዘው በጀት ዓመት ከ1 ሚሊዮን ለሚልቁ ወገኖች የሥራ ዕድል ለመፍጠር የሚያስችል ዝግጅት መደረጉን አስታወቀ። [[“የሥራ ዕድል ለመፍጠር የሚያስችል ዝግጅት መደረጉን”]]

★ ዛሬ ታህሳስ 26, 2009 አም ደግሞ የኦሮሚያ ካቢኔ አስቸኳይ ተሰብስቦ 1 ቢሊዮን ከክልሉ ተጨማሪ በጀት መደበ ተብሏል።

በጀት መደበ ተብሏል።

Image may contain: textImage may contain: one or more people, people sitting and textImage may contain: 1 person, text
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: