የኢትዮ ቴሌኮም የኔት ወርክ መቆጣጠሪያ ኮምፒውተር ሐክ ተደረገ::

በኢትዬጵያ ቴሌ ኮሚኒኬሽን ባለስልጣን መስሪያ ቤትና በብሄራዊ ደህንነቱ አይቲ ኢንጂነሮች ቁጥጥር ስር የሆነው የኔት ወርክ መቆጣጠሪያ ኮምፒውተር ሐክ ተደረገ::
ድንገተኛው የኮምፒውተር ሐክ እርምጃ የቴሌኮሚንኬሽኑን ሰርቨር ከአገልግሎት ውጭ በማድረጉ ምክንያት በአዲስ አበባና አካባቢው ላልተወሰነ መጠነኝ ሰሀት የሞባይል ግንኙነትና የኔት ወርክ አገልግሎት እንዲቋረጥ ሰበብ ሆኗል::
የሚፈለጉ የብሄራዊ መረጃው የመረጃ ዳታዋች የተጠለፉ ግንኙነቶችና የመግቢያ ሚስጥራዊ ኮዶች ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ሳይፈጸም እንዳልቀረ ምንጮች አክለው ጠቅሰዋል::
ድል ለኢትዬጵያ ህዝብ!

( ጉድሽ ወያኔ )

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: