ጄግናው ኮረኔል ደመቀ በአንድ ክፍል በእግር ብረት መታሰሩ ታውቋል።

የእኛ ኩራት እንኳን እግረ ሙቅ ሌላም ነገር የአንተን ጽናት አያደክመውም። ትዝይልሀል? ሐምሌ አምስት በአራት አቅጣጫ ያፈነህን የወያኔ ሰራዊት እየተዟዟርክ አንዱ እንደ አራት ሰው ዙሪያህን በመመከት በጎንደር ከተማ ዘልአለማዊ የጄግና ተጋድሎ ያደረግከው? ነ ይህ መንግስት ሲያልፍ የአንተ የተጋድሎ ታሪክ በወርቅ ብእር ደምቆ ነገ ይጻፋል፣ እንደ አጼ ቴዎድርስ ትውልድ እየተቀባበለ ጄግንነትክን ይማርበታል።
ጎንደር ከተማ የክፉ ቀን መጠጊያህ ፣ህዝቡ ደግሞ በደም እና በስጋ የሚዘመድህ በመሆኑ የእኛ ኩሩ ወታደራዊ መኮንን አንተ ተሳረህ እኛ አንተኛም ብሎ የአንተን ደህንነት ለመጠበቅ ሴቷ መቀነቷን ሳትፈታ፣ ወንዱ ቀበቶውን ሳያላላ የጎንደር ፀኃይ ወጥታ ትጠልቃለች፣ እንደ ቀልድም አምስት የስቃይ ወራቶች አለፉ።
ህዝባችን ወልቃይት ወይም ሞት ብሎ በአንድ ድምጽ ተማምሏል።

Image may contain: 1 person, text

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: