የወያኔ አገዛዝ የስልጣን መሰረቱ እተናደ ነው ።
December 24, 2016 Leave a comment
የአማራ ክልል ባለስልጣናት በወያኔ ኮማድ ፖስት ላይ ተቃውሞ አሰማ።በሰበብ አስባብ ሰዎችን በማሰር የታሰሩ ሰዎች እንዲፈቱ ሲጠየቅ የኮማንድ ፖስት መልስ ከስልክ መረጃ ስለ ተገኘ ሊፈቱ አይችልም የሚል ስለሆነ የክልሉ አመራር እኛን እያታለላችሁ ሰውን ካሰራችሁ በኋላ ያሰራችሁትን ሰው እንድትፈቱ ስትጠየቁ መልሱ ይህ ከሆነ አብረን ልንሰራ አንችልም የሚል ተቃውሞ በቀበሌ አመራሩና ከፍተኛ ባለሥልጣናት እንደገጠመው የተገኘው መረጃ አመልክቷል ።
Advertisements