በጎጃም ጃዊ የአማራውን ተጋድሎ ለማፈን ሕወሓት 2 ታንኮችን ተጠቀመ | አንዱ ወድሟል እየተባለ ነው – ውጥረቱ አይሏል

ሰሞኑን 60 ሄክታር የሸንኮራ አገዳ መቃጠሉን ተከትሎ ውጥረቱ እየተባባሰ በመጣባት ጃዊ የአማራ ታጋዮች ከትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት ጋር ትናንት እና እና ዛሬ ሲዋደቁ መዋላቸው ተሰማ:: የዘሐበሻ ምንጮች እንዳሉት የትግራይ ነጻ አውጪው መንግስት የአማራው ታጋዮችን ለማጥፋት 2 ታንኮችን የተጠቀመ ሲሆን አንደኛው ታንክ በአማራው ታጋዮች እንደወደመ እየተነገረ ነው::

የትግራይ ነጻ አውጪ መንግስት የጃዊ አርሶ አደሮችን መሬት ካለምንም ካሳ ወስዶ በሜቴክ በኩል የስኳር ፋብሪካ ለመገንባት ያደረሰውን ጥፋት ተከትሎ በጃዊ ለ2ኛ ጊዜ በተነሳው በዚሁ ሕዝባዊ ቁጣ 4 የትግራይ ነጻ አውጪ ወታደሮች በአማራ ተጋድሎ ገበሬዎች መገደላቸው ታውቋል::

በጃዊ አሁንም ውጥረቱ እንዳየለ ሲሆን ሕዝባዊው አመጽ ከቀጠለ ሜቴክ አካባቢውን ለቆ እንደሚወጣ አመራሮቹ እንደሚናገሩ ለዘ-ሐበሻ የመጣው መረጃ አመልክቷል::

15390739_345298385845384_6896867610884885809_n

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: