ጎንደር አንገረብ እስር ቤት አዲስ ደባ እየተፈፀመ ነው!

ጎንደር አንገረብ እስር ቤት ከኮሎኔል ደመቀ ጋር የነበሩ እስረኞች በሁለት መኪኖች ተጭነዉ በዛሬው ሌሊት ወደ ኮምቦልቻ ተወሰዱ።
ኮሎኔል ደመቀን በሃይል ለመውሰድ የሚመጡትን የትግራይ አፋኝ ቡድኖች በመከላከል የአንገረብ እስረኞች ከፍተኛውን ሚና መጫወታቸው ይታወቃል። ለዚህም የህይወት መስዋእትነት የከፈሉ ጀግኖች ብዙ ናቸው። ስለሆነም ወያኔ እንደ አዲስ የነደፈው እቅድ እስረኞችን ወደሌላ ቦታ በመውሰድ የሚገጥማቸውን ከባድ ተቃውሞ ማመንመንና ብሎም አፈና መፈፀም ነው።
የጎንደር ሕዝብ ይህን ሴራ አውቀህ ጀግናውን ታደግ!
ሙሉነህ ዮሃንስ

14462737_1779246952344756_7787177975011596569_n

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: