በጎንደር ከተማ ከፍተኛ ውጥረት እንዳለ ዘገባዎች ይጠቁማሉ።

ማምሻዉን በጎንደር ከተማ ከፍተኛ ውጥረት እንዳለ ዘገባዎች ይጠቁማሉ። ወጣቶችን ለማሰር የተንቀሳቀሱ የአገዛዙ ታጣቂዎች መንገድ ላይ በከፋኝ ታጣቂዎች በደረሰባቸው ጥቃት ሶስት ወዲያዉኑ እንደተገድሉና በርካቶች ቆስለው ወደ ሆስፒታል እንደተወሰዱ ነው እየሰማን ያለነው። በአገዛዙ ታጣቂዎች ላይ የተወሰደዉን እርምጃ ተከትሎ አገዛዙ እጅግ በጣም በርካታ ቁጥር ያላቸው ወታደሮችን ወደ ከተማዋ አስገብቷል።

አንዳንድ ወገኖች እንዲህ አይነት ዜናዎችን ስንለጥፍ “እየፈጠራችሁ፣ እየዋሻችሁ” ነው የሚሉ አሉ። ያንን የማለት መብት አላቸው። ግን የመረጃ ምንጫቸዉን ኢቢሲና እና ራዲዮ ፋና ብቻ ከሚያደርጉ ፣ ወደ አማራው ክልል ፣ ጎንደር ጎጃም በመገዝዝ ያለውን ራሳቸው ቢመረምሩ፣ “አሃ ለካ እዉነታቸው ነው” ይሉን ነበር።

ይልቅ እየሆነ ያለው ላለማመን ከመሞከርና ከመካድ፣ ነገሮች እየከረሩ መሆናቸው ተረድተው በቶሎ ዘለቄታ ያለው መፍትሄ ሊፈለግለት ይገባል። መፍትሄው የሚጀምረው የሕዝብ ጥያቄ በመመለስና፣ ህዝብን በማክበር ነው።

14495381_727547754050198_1341726531349737107_n

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to በጎንደር ከተማ ከፍተኛ ውጥረት እንዳለ ዘገባዎች ይጠቁማሉ።

  1. Mahmoud says:

    Still white lie!!! does posting one military officer photograph testify your fabrications?
    Why not you report the real thing, Gillgel Gibe inauguration instead!!

    Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: