የጎንደር ሕዝብ ትግል ከሱዳን ጠረፍ ከቋራ እስከ ታላቁ ራስ ዳሸን ተራራ ጥግ ጃናሞራ ተዛምቷል።

15354184_682255945273072_1620739714_oእንደሰደድ እሳት እየተቀጣጠለ የመጣው የጎንደር ሕዝብ ትግል ከሱዳን ጠረፍ ከቋራ እስከ ታላቁ ራስ ዳሸን ተራራ ጥግ ጃናሞራ ተዛምቷል። በአርማጭሆ፣ በቆላማው ወገራ፣ በወልቃይት ጠገዴ፣ በመተማ ቋራ በገበሬወች ላይ ሲካሄድ የነበረው ውጊያ ሰሞኑን ወደ ስሜን በኩል ስማቸውን መጥቀስ የማልፈልጋቸው አዳዲስ ሶስት ግንባሮች ላይ ጦርነት ተከፍቶ ፍልሚያ አለ። የተገፋው ገበሬ እራሱን ለመከላከል እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ እያደረገ ነው።
ግራ የገባው ወያኔ የወረዳ መንገዶችን በኬላ በመዝጋት ፍተሻ እያደረገ ነው። ከጎንደር ሾልከው የወጡ መረጃወች እንደሚያሳየው ወያኔ ከፍተኛ የአካልና የሞራል ጉዳት የደረሰበትን ጦር አንስቶ በአዲስ ለመተካት እንቅስቃሴ እያደረገ ስለሆነ ጥንቃቄ ይደረግ።
ጭንቅ ውስጥ የገባው ወያኔ ህፃናትን፣ እናቶችንና አረጋዊያንን በመያዦነት አስሮ በግፍ እያንገላታ ነው። ለጊዜው ስማቸውን የማንጠቅሰው የገበሬ ሴት ቤተሰቦች ከ6 አመት ህፃን ጋር ጎንደር ውስጥ በ1ኛ ፖሊስ ጣብያ ታስረው ይገኛሉ። ይህ እጅግ አሳፋሪ ድርጊት የህዝቡን እልህና ቁጣ እየጨመረው እንደሚገኝ ከቦታው ያናገርናቸው ተናግረዋል።

 

 

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: