ህውሀት ገዳማትን በከባድ መሳሪያ በመደብደብ በቃጠሎ ሊያወድማቸው ነው!!!

በሰ/ጎንደር ለ 2 ሳምንታት በተከታታይ በነፃነት አይሎች  ድባቅ የተመታው የህውሀት ሰራዊት የጨበጣው ውጊያ እንደማያዋጣው ሲረዳ ትናንት እና ዛሬ አካባቢውን በከባድ መሳሪያ ከርቀት ሲደበድብ መዋሉ ተነግራል ። ከነፃነት አይሎች  ምንም ጉዳት ባይደርስም ቀርና፣ አምባ፣ ኪዳነምረት ገዳም በድብደባው ምክንያት እሳት እየተነሳ ስለሆነ ህውሀት በዚህ እኩይ ተግባሩ ከቀጠለ ገዳሙ ሙሉ ለሙሉ እንደሚወድም የመረጃ ምንጫችን ከቦታው አረጋግጧል።

ገዳሙ ረዥም እድሜ ያስቆጠረ እና እስካሁን በማንም ወራሪ ሀይል እንኳን ተደፍሮ እንድማያውቅ ምንጫችን ገልፆዋል። 

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: