ዛሬ ጠዋት መሳለሚያ አካባቢ በደረሰ አስከፊ የመኪና አደጋ 24 ሰው ሲገድል 34 ሰዎች ለከባድ ጉዳት ዳርጋል ።

ዛሬ ጠዋት 2 ሰአት ላይ መሳለሚያ አካባቢ በደረሰ አስከፊ የመኪና አደጋ በሰውና በንብረት ላይ ከባድ ጉዳት ደርሳል ። ኮንቴነር የጫነው ከባድ መኪና ፍሬን አሊዝ ብሎት 24 ሰው እና 5 አህያ ወዲያው ሲገድል 34 ሰዎች ለከባድ ጉዳት ዳርጋል ። በስምንት መኪናዎችም ላይ ከባድ ጉዳት አድርሳል ። በሂወት ተርፈው ለከባድ ጉዳት የተዳረጉት ሰዎችም ለህክምና ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ተወስደዋል ።
ኮንቴነሩንም ማንሳት ባለመቻሉ ጉዳቱ እንደተባባሰ የአይን እማኞች ተናግረዋል
አዲስ አበባ ላይ እስከዛሬ ከደረሰው የመኪና አደጋ አንፃር በ2ኛ ደረጃ ተመዝግባል ።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: