ሰበር መረጀ..ህወሃት ካድሬዋቹን በመሀበራዊ መገናኛዋች

የህወሃት ልሳን የሆነዉ እዲስ እራይ ህትመት ወያኔ በመሃበራዊ መግናኛ አዉታር ዙሪያ መበለጡን ባመሳከረ መልኩ በመስከረም እና ጥቅምት ወራት ላይ ባወጣዉ እትሙ ላይ ዘግቦአል። አዲስ ልሳን አያይዞ የመሀበራዊ መገናኛ የበላይነቱን ለመቆናጠጥ ከፌደራል እስከ ቀበሎ በተነደፈ ኢምስትቱይት መዋቅር ወደ ተግባር የተገባ እንደሆነ ገልጾ እንደ ልማት ሰራዊት ዲስኩር ሚዲያ ሰራዊት በሚል ስያሜ በፓለቲካዊ ኢኮኖሚያዊ ብሄር ተኮር ስምሪቶች መልካም ዉጤት እንዳስመዘገቡ አትቶአል. የተዋቀረው ሶሻል ሚዲያ ሰራዊት በተለየ መልኩ የተቃዋሚ ድርጅቶች አባላት ፌስ ቡክ ሰደዶች ላይ ጦርነቱ እንደታወጀ ምስክርነት ሰጥቶአል። ድል ለኢትየያ ህዝብ!

12887398_560186337480034_849900704_o

( ጉድሽ ወያኔ )

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: