በኮንሶ ሰዎች አሁንም በጅምላ እንደሚታሰሩ፣ እንደሚደበደቡና ቀያቸውን ጥለው እየተሰደዱ እንደሆነ ተገለጸ

ኮንሶ ሰዎች አሁንም በጅምላ እንደሚታሰሩ፣የኮንሶን ሕዝብ ወክለው ጥያቄ ያቀርቡ የነበሩ የኮሚቴ አባላት የተወሰኑት መታሰራቸውን አብዛኞቹ ደግሞ መኖሪያ መንደራቸውን ትተው መሰደዳቸውን እኛም በስደት ጫካ ገብተን ነው የምናነጋግራችሁ ሲሉ ሁለት የኮንሶ ነዋሪዎች ነን ያሉ ለአሜሪካ ድምጽ ተናገሩ።


ያነጋገርናቸው ሁለት ሰዎች ቤተሰቦቻቸው እንደታሰሩባቸው፣ በኮንሶ የተነሳውን በዞን የመደራቸት ጥያቄ ያነሱ ሰዎች ቀያቸውን ጥለው ጫካ መግባታቸውንና እየተፈጠሩ ባሉት ሁኔታዎች ግራ እንደተጋቡ ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል።

የደቡብ ክልል መንግስት ቃል አቀባይ ወ/ሮ ሂክማ ኸይረዲን በተደጋጋሚ ስልክ ብንደውልላቸውም ስልካቸውን ሊያነሱልን ባለመቻላቸው ልናገኛቸው አልቻልንም።

በተመሳሳይ ለደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ተደጋጋሚ የስልክ ሙከራ ብናደርግም ልናገኛቸው አልቻልንም።

ጽዮን ግርማ ዝርዝር አላት።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ።

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: