ሕወሃት እና ብአዴን በማሕበራዊ ድረገጾች

ህወሃት በሰሜን ኢትዮጵያ ከአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች ጋር እየተዋጋ መሆኑን ለመጀመሪያ ጊዜ አመነ። በርካታ የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮችን ማረኩ፣ በርካታ ገደልኩ፣ የጦር መሳሪያም ማረኩ ብሏል።

ሕወሃት እና ብአዴን በማሕበራዊ ድረገጾች
ላይ ባሰማሯቸው ካድሬዎቻቸው አማካይነት “አርበኞች ግንቦት 7 ሰራዊት የለውም፣ ሻብያ አርበኞች ግንቦት 7 ወደ ኢትዮጵያ እንዲዘልቅ አይፈቅድም፣ በሰሜን ኢትዮጵያ የሚዋጉት አርሶአደሮች ብቻ ናቸው አርበኞች ግንቦት 7 የለበትም” እና የመሳሰሉትን ማዳከሚያ ስልቶች ሲጠቀሙ የቆዩ ሲሆን አርበኞች ግንቦት 7 በተደጋጋሚ በሕወሃት ላይ እየሰነዘረ ባለው ጥቃት ምክንያት ጉዳዩን ሸማፋፍነው ለማለፍ ያደረጉት ሙከራ ሳይሳካ ቀርቶ በይፋ ከአርበኞች ግንቦት 7 ጋር እየተዋጉ መሆኑን ለማመን ተገደዋል።

አርበኞች ግንቦት 7 የወያኔን መስመር ጥሶ በመግባት ከአካባቢው አርሶአደሮች እና ወጣቶች ጋር በመተባበር በሕወሃት ጦር ላይ በተለያዩ አካባቢዎች ጥቃት እየሰነዘረና ድል እየተቀዳጀ መሆኑን በመግለጽ ላይ ነው።

ድል ምንጊዜም የህዝብ ነው !

ድል ለአርበኞች ግንቦት ሰባት !

14956437_220660495029930_1633004519583544399_n

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: