በዳባት ወረዳ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ታጋዮች ከህወሃት ወታደሮች ጋር ከፍተኛ ውጊያ ማካሄዳቸው ተገለጸ

በዳባት ወረዳ በጃኖራ ቀበሌ ልዩ ስሙ መንደርጌ ተብሎ በሚጠራ ቦታ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ታጋዮች ከህወህት ወታደሮች ጋር ከፍተኛ ወጊያ በትናንትናው ዕለት እንዳካሄዱ የአካባቢው ምንጮች ለኢሳት ገለጹ።

ህወሀት በውጊያው ያሰለፋቸው ወታደሮች ላይ ከፍተኛ ጉዳት በመድረሱ አጋዥ ሀይል ለማስገባት እንቅስቃሴ ላይ ማደርጉ ታውቋል።

ህወሃት በጭላ ማርያም እና በበንከር ልደታ በኩል ተጨማሪ ወታሮችን ለማስገባት የሞከረ ሲሆን አብዛኛው ህብረተሰብ ይህንን በማወቅ ከነጻንት ሀይሎች ጋር ተቀላቅሎ እገዛ ማድረጉ ታውቋል።

የኢሳት ምንጮች እንዳስረዱት ህወሀት መራሹ መንግስት ተጨማሪ ጦር ወደ አካባቢው እያዘመተ በመሆኑ የአምባ ጊዮርጊስ፥ የገደብዬ እና የዳባት ህዝብ በነቂስ በመወጣት መንገድ በመዘጋት ድጋፍ እንዲያደርገም ጥሪ ቀርቧል።

አርብ በተደረገ ውጊያ ወደ 50 የሚጠጉ ወታደሮች መሞታችው የታወቀ ሲሆን ስደስት ያህል የቆሰሉና የተማረኩም እንዳሉም የአይን እማኞች ከስፍራው አስረድተዋል።

በሌላ በኩል የገዢው ስርዓት ህወሀት መንግስት ማርኬአቸዋልሁ እያለ የሚናገርው ሰዎች በዳንሻ ከሚገኝ ርህሳ ከሚባል ሰፈራ ጣቢያ ከትግራይ ክልል መጥተው የሰፈሩ መሆናቸውን ምንጮቻችን ጠቅሰዋል።

በተለያዩ አቅጣጫዎች የተነሱብትን ሕዝባዊ ትግሎች ለማሳነስ ሕብረተሰቡን የሚያደናግር ከፍተኛ ሰራ እየሰራ መሆኑን ምንጮቻችን ጨምረው አስረድተዋል።

15181707_1137531262981768_4033955364324500917_n

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

2 Responses to በዳባት ወረዳ የአርበኞች ግንቦት ሰባት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ታጋዮች ከህወሃት ወታደሮች ጋር ከፍተኛ ውጊያ ማካሄዳቸው ተገለጸ

  1. Tizita Geletaw says:

    Wey tamir! Endih ayin yaweta kitfet kewoyane bemin yileyal?
    Asegid’s ‘news’ is misinformation, which helps only woyane. This is a white lie, with no credibility at all. G7 has no single fighter on the ground. period.
    please, let us save this country by telling the truth. The truth is there is some armed struggle in Gondar, but this armed struggle is done by the people led by their own gobez aleqa. let us support the good cause for our people and country. let us stop fabricating lies like woyane. some are paid to report lies.

    Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: