ሰሜን ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ሳንጃ እና በጠገዴ ወረዳ ግጨው እንዲሁም አደት ልዩ ስሙ ሀመረ በተባለ ቦታ በጥዋት የተጀመረው ውጊያ ቀጥላል

በዛሬው እለት በሰሜን ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ሳንጃ እና በጠገዴ ወረዳ ግጨው እንዲሁም አደት ልዩ ስሙ ሀመረ በተባለ ቦታ በጥዋት የተጀመረው ውጊያ አሁንም ድረስ የቀጠለ ሲሆን በተለይም በአደት ሀመረ ላይ በተደረገው ውጊያ ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ የህውሀት / ኢህአዴግ የመከላከያ ሰራዊት የተገደሉ ሲሆን ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆኑ ወታደሮች በውጊያው ቆስለዋል ሌሎች ዎታሮችም በተከፈተባቸው ውጊያ በመደናገጥ ወደ ገደል እየገቡ ህይወታቸው እያለፈ ይገኛል፡፡ ቀን ላይ ውጊያው በሌላ ቦታ ማለትም በግጨው በተባለ ቦታ በአሁኑ ሰአት ውጊያ እየተካሄደ ሲሆን በዚህ ውጊያ ላይም ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ የወያኔ ሰራዊት ተመትቷል ሙትና ቁስለኛ ማንሳት ያልቻለ ሲሆን እዛው የነበሩት የህውሀት /ኢህአዴግ ወታደሮች አልቀዋል በቀን በ13 ፤ በ14 ፤ በ15 / 2009 ዓ.ም የመጡ ወታደሮች ውጊያውን መቋቋም አቅቷቸው በአሁኑ ሰዓት ከጎንደር በ14 ኦራል የተጫኑ ወታደሮች ትክል ድንጋይን አልፈው ወደ ሳንጃ እየተጠጉ ነው ፡፡ ህ/ተሰቡ በነቂስ ወጥቶ አርበኞች ግንቦት ሰባት ታጋዮችን እያገዘ ሲሆን ቆሰሉ አርበኞችን በማንሳት እና በመርዳት ስራ ላይ እገዛ እያደረጉ ይገኛሉ ፡፡ በተጨማሪም በቋራ ገለጎ እና ክልል 6 በተደረገው ወጊያ ወያኔ ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበታል በ3 ትራክተር የሞቱ ዎታደሮቹን ወደ ቋራ አምጥቶ ቀብሯል ውጊያው አሁንም በአዳዲስ ግንባሮች ማለትም በወገራ ፤ ዳባት በቋራ መስመር ፤ በአለፋ እየተከፈተ ይገኛል ወያኔም በ5 አውቶብስ ወታደር ጭኖ ወረታ ምሳ በማብላት ወደ ጎንደር እያመጣቸው ነው ፡፡
አብዛኛው የሰሜን ጎንደር ከተሞች በሰሜን በሰሜን በኩል አማባ ጊዮርጊስ ፡ ገደብየ ፤ ዳባት ፤ደባርቅ ድረስ በምእራብ ሳንጃ ፤ አሸሬ ፤
ሰሮቃ ፤ ጠገዴ ፤ ማእራብ አርማጭሆ እንዲሁም በደቡብ በኩል አለፋ ፤ ሻውራ ፤ ደልጊ ፤ቋራ ፤ በመሳሰሉት ላይ ውጥረቶች ያሉ በመሆኑ ሕ/ተሰቡ በነቂስ በመውጣት እነዚህን የነፃነት ታጋዮችን የተለመደውን ትብብር እንዲያደርግ ከኘፃነት ታጋዮች እና ከአርበኞች ግንቦት 7 ለፍትህና ለነፃነት ንቅናቄ ጥሪ እየቀረብን በጠላት በኩልየሞተ ፤ የቆሰለና የተማረከ እንዲሁም በእኛ በኩል ያለውን ዝርዝር ሁኔታ በቀጣይ እነገላፃለን አሁንም ውጊያው በከፍተኛ ግለት እየተካሄደ ይገኛል ፡፡

14956437_220660495029930_1633004519583544399_n

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

2 Responses to ሰሜን ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ሳንጃ እና በጠገዴ ወረዳ ግጨው እንዲሁም አደት ልዩ ስሙ ሀመረ በተባለ ቦታ በጥዋት የተጀመረው ውጊያ ቀጥላል

  1. Tizita Geletaw says:

    The news about G-7 smells like being cooked by woyane because it is white lie. How could Ethiopia be democratic and free from the Woyane prison if we continue to report on pure lies?
    God save Ethiopia and its people!

    Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: