አርበኞች ግንቦት 7 አሁንም ከፋሽስት ዎያኔ ጋር ትንቅንቁን እደቀጠለ ነው

አርበኞች ግንቦት 7 አሁንም ከፋሽስት ዎያኔ ጋር ትንቅንቁን እደቀጠለ ነው ፣ ዎያኔ ታንኮችን በብዛት አስገብታ እየተዋጋች ነው ሻለቃ መሳፍት ( ገብርየ) በነበረበት ግንባር በብዛት ታኮች እና ከባድ መሳሪያዎች የተሰለፉ ሲሆን ከፋሽስት ዎያኔ ሰራዊት በብዛት ተማርከዋል ተሰውተዋል ከአርበኞችም እንደዚሁ መስዋት የሆኑ አሉ ፣ መቸም መስዋት ሳይሆን ድል የለም ታዲያ አርበኞች ግንቦት 7 ወደፊት እየተወረወሩ ቦታ እየያዙ ይገኛሉ በአካባቢው ያለውንም የወያኔ ካፕ በመቆጣጠር በቦታው ያለውን የተለያዩ መሳሪያወች እና ስንቆች እጃቸው ውስጥ አስገብተዋል ፣ የአሁኑ ጦርነት በጣም የበሰለ እና የመረረ ሲሆን በዛ አካባቢ ያለው ህብረተሰብ ወጣት ሽማግሌ ሳይል አርበኞችን እያገዘ ይገኛል ፣ አርበኞች ግንቦት 7 በተለያዩ ግንባሮች ያስገባቸውን ታጋዮች ወደፊት እያቀሳቀሰ ሲሆን ዎያኔዎች ባልጠበቁት ግንባር በኩል ስለመጡባቸው ተረባብሸው ሚይዙት ሚጨብጡት ጠፍቶአቸዋል ፣ የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች በሳል እና ወጣት የተማሩ ስለሆኑ አካሄዳቸው በጣም ጠንካራ እና ሚያረካ ነው ፣ ብዙ እየተደረጉ ያሉ ነገሮች አሉ ግን ለድርጅታችን እና ለትግሉ ሲባል ከተሰጠን መመሪያ ከዚህ ላይ ከመፃፍ ተቆጥበናል ፣ ሌላው ሁልቀን እንዳትረሱት ምናገረው የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች ጫካ እጅ ሰርግ ቤት ዎይም የዳስ ቦታ አደለም ያሉት መሰዋትነት ሊኖር ይችላል ትግሉ ግን ይቀጥላል ፣ በዚህ ሳምት እና በሚቀጥለው ሳምት የተለየ ድል እንሰማለን ከፈጣሪ ጋር ።

ድል ለአርበኞች ግንቦት 7 !!!!!!asee

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

3 Responses to አርበኞች ግንቦት 7 አሁንም ከፋሽስት ዎያኔ ጋር ትንቅንቁን እደቀጠለ ነው

 1. kebede says:

  we Ethiopian wan to free

  Like

 2. Tizita Geletaw says:

  Wey tamir!
  Asegid’s ‘news’ is misinformation, which helps only woyane. This is a white lie, with no credibility at all. G7 has no single fighter on the ground. period.
  please, let us save this country by telling the truth. The truth is there is some armed struggle in Gondar, but this armed struggle is done by the people led by their own gobez aleqa. let us support the good cause for our people and country. let us stop fabricating lies like woyane. some are paid to report lies.

  Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: