የሳምንቱ አበይት ዜናዎች ከDCESON ሬዲዮ ይከታተሉ

aseac

የብሪታንያ መንግስት የሀገሩ ዜጎች ወደ አማራ ክልል እንዳይሔዱ አስጠነቀቀ

በአርማጭሆ ሳንጃ ወረዳ ወታደራዊ እንቅስቃሴ ተጠናክሮ ቀጥሏል

የደቡብ ወሎዋ አርጎባ ልዩ ወረዳ በወያኔ ሀይሎችና በነዋሪው መካከል ከፍተኛ ውጊያ በመካሄድ ላይ መሆኑ ተነገረ፡፡

 

የወያኔ አገዛዝ ልትሸፍቱ ትችላላሁ በሚል ስጋት ዐማሮችን በገፍ እየሰረ ነው ተባለ፤
። 

አርበኞች ግንቦት 7 ከህወሀት አይሎች ጋር ያደረገ ያለው ውጊያ መቀጠሉ ተነገረ

 

የድንገተኛ አዋጁን ተከትሎ የፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች እየታሰሩ ይገኛሉ።

 

በሶማሌ ክልል በድርቅና ኮሌራ ሕይወት ጠፋ ሲል ኦብነግ አስታወቀ

 

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

2 Responses to የሳምንቱ አበይት ዜናዎች ከDCESON ሬዲዮ ይከታተሉ

 1. mekonnen shalamo says:

  ዋሽቶ እንደት ይኖራሉ አገራችን ሰላም ነች ስለ ጠሉ መዋሸት ምንድነዉ ትርጉም፡

  2016-11-25 11:27 GMT+03:00 Freedom4Ethiopian :

  > Aseged Tamene posted: ” የብሪታንያ መንግስት የሀገሩ ዜጎች ወደ አማራ ክልል እንዳይሔዱ አስጠነቀቀ
  > በአርማጭሆ ሳንጃ ወረዳ ወታደራዊ እንቅስቃሴ ተጠናክሮ ቀጥሏል የደቡብ ወሎዋ አርጎባ ልዩ ወረዳ በወያኔ ሀይሎችና
  > በነዋሪው መካከል ከፍተኛ ውጊያ በመካሄድ ላይ መሆኑ ተነገረ፡፡ የወያኔ አገዛዝ ልትሸፍቱ ትችላላሁ በሚል ስጋት
  > ዐማሮችን በገፍ እየሰረ ነው ተባለ፤ ። አርበኞች ግንቦት 7 ከህወ”
  >

  Like

  • አርበኞች ግንቦት 7 በትግራይ ጠረፋማ ቦታዎች ማለትም በሽራሮና ሁመራ ከ 8000 ( ስምንት ሽህ በላይ ) የወያኔ ወታደሮችን መግደሉ እየተነገረ ነው ። 7 በላይ ታንኮች የተቃጠሉ ሲሆን በዛሬው ቀን ( 19/3/09) 9 ኦራል መኪና መቃጠሉ ታውቃል። ምን ትሆን ትፈነዳ Mekonnen shalamo

   Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: