ጥብቅ መረጃ ልበደቡብ አፍሪካ እና አካባቢዉ ለምትኖሩ ኢትዮጵያዊ።

ይህ ከታች በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ግለሰብ ይበልጣል ካሳዬ ይባላል በተለየ መልኩ ከህወሃት የደህንነት ቢሮ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት በማድረግ ብዙዎችን ለአደጋ አጋልጧል ከህወሃት ጋር ባለዉ ከፍተኛ ትስስር ምክንያት ያለ በቂ የትምህርት ማስረጃ የኤሌክትሪክ ኢንጂነሪንግ እንዲያጠና በሚል ሽፋን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ወጣት ተማሪዎች ሲያሳፍንና ሲያስገድል የነበረ ከመሆኑ ባሻገር ለስለላ ስራ ወደ ሳዉዲ አረቢያ ተልኮ በዚይ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ላይ ይህ ነዉ የምይባል በደልና ግፍ ፈጽሟል። በተለይ ሰሚራ ኽድር የተባለች እህታችንን ከአልቃይዳ ጋር ግንኙነት አላት ብሎ መረጃ በመስጠት በህወሃት የአፈና እስር ቤት ዉስጥ ህይወቷ አልፏል፤ ሚስባህ ከሊል የተባለ ግለሰብን ከአዲስ አበባ ኤርፖርት አሳፍኖ የደረሰበት እንዲጠፋ ምክንያት ሆኗል፤ አለማየሁ መኮንን፣ ባህሩ ቢረዳ፣ ሰላማዊት ብህሪ፣ ጣሃ ህይሩ፣ የተባሉ ግለሰቦች በዚህ ሰዉ ምክንያት በህወሃት ደህንነቶች ሀይወታቸዉ አልፏል። ይህ ግለሰብ በአሁኑ ወቅት በደቡብ አፍሪካ በጥገኝነት እየኖረ ከህወሃት ብሄራዊ ደህንነት ጋር በመመሳጠር የግፍ መንገዱን ቀጥሏል በዚህም የተነሳ ከደቡብ አፍሪካ ወደ ትዉልድ ሐገራቸዉ ኢትዮጵያ የሚገቡ ወገኖች እየተንገላቱ መሆኖን ደርሰንበታል፡ በርሱና በአጋሮቹ ምክንያት ከደቡብ አፍሪካ የትጓዙ 2 ኢትዮጵያዊያን ከአዲስ አበባ ኤርፖርት ተጠልፈዉ የት እንደ ደረሱ አይታወቅም። ዉድ ኢትዮጵያዊያን ይበልጣል ካሳዬ 0027742767397 ተንቀሳቀሽ ስልክ የሚጠቀም ሲሆን በወገኖቻችን ላይ እያደረሰ የሚገኘዉን ስቃይ እንዲያቆም እያስጠነቀቅን በደቡብ አፍሪካ የምትኖሩ ወገኖች ከዚህ እኩይ ግለሰብ እራሳችሁን እንድትጠብቁ እናሳስባለን። ሞት ለገዳዬች!!
 
Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: