በመድሃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ በኩል አማራ ክልል መድሃኒት እንዳያገኝ እየተደረገ ነው ተባለ።

ለአማራ ክልል የመድሃኒት አቅርቦት የሚያካሂዱ 3 ቅርንጫፎች አሉ።ደሴ  ባህር ዳርና ጎንደር ይገኛሉ።

እነዚህ ቅርንጫፎች መድሃኒት የሚላክላቸው ከኢትዮጵያ መድሃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ ሲሆን በሰበብ አስባቡ ለአማራ ክልል የሚላከው መድሃኒት ይዘገያል ወይም የተመደበው ተቀንሶ ነው።
አገልግሎቱ የሚዘገየው  የስርጭት ትራንስፖርት ጫራታ የተሰጠው ለትግሬ በመሆኑ እንዲሁም የተቋሙ የስርጭት ዳይሬክተርም ትግሬ በመሆኑ ነው።ሌላው ምክንያት #ከኤጀንሲው ውስጥ የትግራይ ተወላጆች የዚህ ወንጀል ተባባሪ ናቸው።
አቶ መስቀለ ለራ እና አቶ የማነ ብርሃን (ትግሬ) የተባሉ ዳይሬክተርና ም/ዳይሬክተር እንዲሁም አቶ ዮሐንስ ደፋር የተባሉ የስርጭት ዳይሬክተር (ትግሬ) በጥቅምና በዘር ተያይዘው የአማራ ህዝብ ላይ የበደል ሁሉ በደል እየፈፀሙ መሆኑ ተደርሶበታል።

ለመቀሌ እና ሽሬ ግን ያለምንም መዘግየት በወቅቱ ነው እየሄደ የሚያደርሰው።

የውስጥ አዋቂ እንደነገሩኝ ከሆነ ይህ የሚደረገው የመድሃኒት እጥረት ወይም የስርጭት ችግር ስላለ አይደለም።

14890004_1103755359731401_7493466715339842057_o

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: