የህወሃት ወታደራዊ ደህንነት በሁለት የመከላከያ አባላቱ ላይ እርምጃ ወሰደ

የህወሃት ወታደራዊ ደህንነት በሁለት የመከላከያ አባላቱ ላይ እርምጃ እንዲወሰድ በወሰነዉ መሰረት ትናንት በ11/ህዳር/2009 የም/መቶ አለቃ አለበል ትእዛዙ ከመካከለኛው እዝ እና ከወታደራዊ መምሪያ ሰሜን እዝ ውታደር ቅጣው ቢያድግልኝ ላይ እርምጃ ወሰደ!
በመረጃ አጠባበቅና ፍልሰት ላይ ከ አርበኞች ግንቦት 7 ጋር ግንኙነት እንደላቸው አረጋግጫለው ያለው የ ኮማንድ ፓስቱ ደህንነት ክፍል የመከላከያ አባላቱ ላይ ድንገተኛ በሚመስል መልኩ በ አሰቃቂ ሁኔታ የግድያ እርምጃ መዉሰዱን የግለፀው ምንጭ 6 ተጨማሪ አባላት ተመሳሳይ የግድያ ትእዛዝ እንደተላለፈባቸው መረጃ ሰጥቶአል
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ !
( ጉድሽ ወያኔ )

 

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: