በአማራ ክልል ሁለተኛ ዙር አፈሳ ሊጀመር መሆኑ መረጃዎች አጋለጡ

ዛሬ ህዳር 9/2009 ዓም በአማራ ክልል ሁለተኛ ዙር አፈሳ ሊጀመር መሆኑ መረጃዎች አጋለጡ በደብረታቦር የህወሓት የድርጅት ጉዳይ ሀላፊ ማስታወሻ /አጀንዳው /በህዝብ ልጆች ተሰርቆ ሲታይ እንዲያዙ የተፈለጉ ሰዎች በጀንዳ ውስጥ የበርካታ ሠዎች ስም ዝርዝር ተገኝቷል ስማቸው በአጀንዳው ላይ እንዲያዙ ዝርዝራቸው የተፃፈ ሠዎች ለጊዜው አምልጠዋል በተጨማሪም በማክሰኝትና አካባቢው የ25 ሠዎች ዝርዝር እንዲያዙ ማደኛ መውጣቱን በአገዛዙ ውስጥ የሚገኙ የህዝብ ልጆች መረጃውን አድርሰዋል በአማራ ክልል በተለይም በጎንደር እና በጎጃም የምትገኙ ወገኖች እኛ አንይዝም አንፈልግም ብላችሁ እንዳትዘናጉ እጅግ በጣም ጥንቃቄ እንድታደርጉ አሳስባለሁ ተጨማሪ መረጃዎች እንደደረሱ አቀርባለሁ ፡፡

በተያያዘ ዜና

ታርጋቸው የተፈታ መኪናዎች በሙሉ ለወያኔ የደህንነት ባለስልጣናት፣ ወታደራዊ ባለስልጣኖች፣ ለኮማንድ ፖስት አስፈጻሚዎች አገልግሎት የዋሉ ስለሆነ ሁሉም ሰው እንዲያውቅ ይደረግ ።
ዛሬ ኮረኔል ሰፈር ( ቀበሌ18) ጎንደር አቶ ገ/ መስቀል የወልቃይት ተወላጂ ነው የተባለ ሰው በኮማንድ ፖስቱ ተይዞ በአልታወቀ ቦታ መታሰሩ ታውቋል።

14012564_10205198112430990_355381106_o

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: