ኤሊያስ ገብሩ፣ ዳንኤል ሽበሺ እና አናኒያ ሶሪ መታሰራቸው እየተወራ ነው፡፡

መጀመርያ እንደምንም ብለው ማኖ ያስነኩሻል,,,, ብሩክ የተባለው የፋና ቲቪ አዘጋጅ አናንያን ከሌሎች ሆድ አደሮች ጋር አድርጎ አወያየው። አናንያ ነቅሶ ችግራቸውን አፈር አስበላቸው። ያኔ ማኖ ማስነኪያ ቄራ ቤታቸውን አፀዳድተው አናነያን ጠበቁት። እንደተመኙትም በአዋጁ አመካኝተው ከተቱት። ኤልያስንም በተከራየው ቤት በኩል ምልክት ሰጡት። አገር ጥሎላቸው እንዲወጣ ነበር አልሆነም ስለዚህ ኮማንድ ፖስት የተባለ አሸባሪ ድርጅታቸውን ላኩበት። ያሳዝናል። በዲፕሎማቲክ አካባቢም በተለይ አሜሪካን ኤምባሲ ዘወትር አናንያና ኤልያስ መጋበዛቸውም አንዱ የተጠቆሩበት ምክንያት ነው።

ይህ የሚያሳየው የወያኔ ኮማንድ ፖስት መርዝ እንደበላ ውሻ የተቅበዘበዘ መሆኑ ነው ያለንም አማራጭ አናት አናቱን ብለን ከሀገራችን ማጥፋት ነው

ድል ለጭቁን የኢትዮጵያ ህዝብ
ሞት ለወያኔና ጭፍሮቹ

Aseged Tamene

15055858_1486935771321950_7129018070971188487_n

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: