ሰበር ዜና፡ አማራዎች አላማጣ ከተማ ላይ ንግድ መነገድ አትችሉም ተባሉ !!!

ወያኔ ትግሬ የወሎ አማሮችን አላማጣ ከተማ ላይ መነገድ አትችሉም እያለ እያስጠነቀቀና እያስፈራራ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ እንደሚታወቀው እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ አላማጣ የአማራ ግዛት የነበረ ቢሆንም አሁን ግን በወያኔ ትግሬ ትዛዝ መሬቱ እስከ ህዝቦቹ ያለ ምንም የህግ አግባብ ወደ ትግራይ እንዲጠቃለል ተደርጓል፡፡ በጊዜው ይህንን ተቃወሙ በሺዎች የሚቆጠሩ የወሎ አማሮች እንዲገደሉ፤ እንዲታሰሩና ደብዛቸው እንዲጠፋ ተደርጓል፡፡ አሁን ደግሞ ከቀሪው የአማራ ግዛት የሚኖሩ በተለይም አላማጣ ዙሪያና በቆቦ አካባቢ ያሉ ነጋዴዎችና ጉሊት ቸርቻሪዎች አማራ ሁነው አላማጣ ከተማ ላይ መነገድ እንደማይችሉና ከዚህ በኋላ ሲነግድ የተገኘ ግለሰብ ከፍተኛ ቅጣት እንደሚጠብቀው ተነግሯቸዋል፡፡ በዚህ ድርጊት የተበሳጩ የወሎ አማሮች ትግሬዎች ይህንን ካደረጉ የወሎን ምድር እረግጦ ወደ ትግራይ ሊሄድ የሚችል ምንም አይነት ነገር እንደማይኖር ተናግረዋል፡፡
ድል ለአማራ ህዝብ! የአማራ ትግል ያሸንፋል!!!

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: