ሠበር ዜና በጎንደር ከፋኝ ያሉ ገበሬዎች ታሪክ እየሰሩ ነው

የጎንደር ገበሬዎች ከፋኝ ብለው በህወሓት አገዛዝ መሸፈታቸውን በጀግንነት እያስመሰከሩ ነው ለዛሬ አጥቢያ ህዳር 5/2009 ዓም ሌሊት ታች አርማጭሆ አሸሬ ዝቅ ብለን የምናገኛትን ማክሰኞ ገበያን ጀግኖቹ በሌሊት በመውረር የህወሓትን ወታደር በማባረር ተቆጣጥረዋት አድረዋል የህወሓት ወታደር የጀግኖቹ ትንፋሽ አቃጥሎት እግሬ አውጭ ብሎ ከተማዋን ለጀግኖቹ ለቆ ወጥቷል ጀግኖቹ ገበሬዎች ዛሬ ጠዋት የማክሰኞ ገበያን ህዝብ ሰብስበው በትግሉ ዙሪያና በተለይ ገበሬው ሰብሉን በፍጥነት እንዲሰበስቡ አሳስበዋል ውይይቱ ሲጠናቀቅ ወደ መጡበት ተመልሰዋል ፡፡

04356-barefoot2btplf2bsoldiers2b-2bethiopia

 

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: