የነጻነት ተጋድሎው በሰሜን ጎንደር ተጠናክሮ ቀጥሏል፥

አሻፈረኝ ብለው ከወያኔ ሰራዊት ጋር ለመፋለም ጫካ የከተቱ ታጣቂዎች፥ ታች አርማጭሆ ሳንጃ የወያኔ የጦር ካምፕ ላይ ጥቃት አድርሰው የወያኔ ወታደሮችን መግደላቸው ተሰምቷል::

ታጣቂዎች ቅዳሜ ሌሊት ሳንጃ የሚገኘው የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር ወታደራዊ ካምፕ ላይ አደጋ ጥለው የጦሩን አዛዥ ጨምሮ 4 ወታደሮችን ገድለዋል፥ በተወሰደው እርምጃ በርካታ የጦር መሳሪያዎችን መማረካቸውም ታውቋል።
ሳንጃ ላይ ሌሊሉትን የዘለቀ ከፍተኛ ውጊያ ሲደረግ ማደሩና በተሳካ ሁኔታ ግዳያቸውን ጥለው፥ የወታደርና የትጥቅ ምሮኮ ቀንቷቸው በድል መሰወራቸው ታውቋል።

ከዚህ ጋር ተያይዞ፥ አርማጭሆ ዋሊያ ቀበሌም እንደዚሁ የወያኔ ኮማንድ ፖስት ማዘዣ ጣቢያ ላይ ታጣቂዎች አደጋ ጥለው የወያኔ ወታደሮች ላይ የደረሰ ጉዳይ ባይታወቅም ነፍሴን ዓውጭኝ ብለው እንዳመለጡና ካምፑ ሙሉ በሙሉ መቃጠሉ ተሰምቷል፥

ጎንደር ተማምሏል፥ ከወያኔ ጋር እንዲህ በዋዛ አንላቀቅም ብሏል አገሬ።
ሰሜን አርማጭሆ ወልቃይት ጠገዴ፥ የእነ ካሳሁን አበራ አገር፥ የእነ ፍርዱ ልዩነህ የእነ አበራ ጎባው መንደር አርማጭሆ፥ የጀግናው ኪዳነ ማሪያም አገር እንቃሽ፥ አጅሬ ጇኗራ በእግራና በቀኛ ጠምዶ ወያኔን እያረሰው ነው።

ሞት ለወያኔ፥ ድል ለሰፊው ሕዝብ፥

719e1-tigray-after-1991_011012

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to የነጻነት ተጋድሎው በሰሜን ጎንደር ተጠናክሮ ቀጥሏል፥

  1. Agerie says:

    Yashewan(2) Gena (2)
    . .
    Mech Tewagana .

    Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: