ሳንጃ የሚገኘው የወያኔ ወታደራዊ ካንፕ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰበት

ዛሬ 03/2009 ለ04/2009 ዓም ሌሊት 6 :40 ላይ ሳንጃ የሚገኘው የወያኔ ወታደራዊ ካንፕ ከፍተኛ ጉዳት ደረሰበት ጀግኖቹ የአማራ ገበሬዎች የነጻነት ተዋጊዎች ወታደራዊ ካንፑን በሌሊት በመውረር ቁጥራቸው ያልታወቀ የወያኔ ወታደሮችን መግደላቸው ታውቋል እንዲሁም በርካታ የጦር መሣሪያ እና ወታደሮችን ይዘው መሠወራቸው ተረጋግጧል ፡፡
በአሁኑ ሰዓት ሣንጃ ጦር ካንፕ አካባቢ ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል በአከባቢው ሰው ማለፍ እንደማይቻል ምንጮች አረጋግጠዋል ፡፡
ወገራ ወረዳ በትላንትናው እለት ጀግኖቹን የጎንደር ገበሬች ከበባ ለማድረግ ወደ ቦታው የተላከው የህወሓት ወታደር ከጀግነቹ ጋር እስካሁን ውጊያ አልገጠመም ተፋጠው እንደሚገኙ ታውቋል ፡፡

 

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: