ጦማሪ በፈቃዱ ኃይሉ መሪ አከባቢ ወደሚገኘው ፖሊስ ጣቢያ ተዘዋወረ

በትላንትናው ዕለት በጠቅላይ እዙ ትፈለጋለህ ተብሎ በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋለው ጦማሪ በፈቃዱ ኃይሉ ሲምሲ አከባቢ ወደሚኘው በየካ/ክ/ከ/ የማኅ/አቀፍ የመሪ እና አከባቢው የማኀ/አቀፍ የፖሊስ አገልግሎት ጣቢያ መዘዋወሩ ታዉቋል። ለጠቅላይ እዙ ቃሉን እንደሰጠና ፍርድ ቤትም የማይቀርብ መሆኑም ተረጋግጧል።

የቀረበበት ውንጀላም ለአሜሪካን ድምፅ አማርኛ መርሐግብር በሰጠኸው ቃለ መጠይቅ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የዜጎችን መብት እንደሚያፍን በመግለፅ አጥላልተሃል የሚል ነው። በፈቃዱ በተወሰነ የእስራት ጊዜ ውስጥ የማይለቀቅ ከሆነ ክስ ተመስርቶበት ፍርድ ቤት ይቀርባል አልያም የተኃድሶ ፕሮግራም እንዲወስድ ይደረጋል።

b9a9a-10628376_628492637276398_3089504902640359160_n5b15d

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: