ምስ/ጎጃም ወጥቶ መመለስ አዳጋች ሆኗል።

ህወሀት በልጁ ብአዴን አማካኝነት የተሳለውን የበቀል ካራ በጎጃሞች አንገት ላይ ማሳረፉን ተያይዞታል።ምስ/ጎጃም ሰላም አይደለም በተለይ ሞጣ ቀራኒዮና ጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ ግንደወይን ከተማ አፈናውና አፈሳው ከምንጊዜውም በላይ ጨምሯል።ይህ ግፍና በደል የሚፈፀመው ደግሞ በህወሀት እጅ በተሰሩት የብአዴን ሰወች ጠቋሚና ተባባሪነት በመሆኑ ህመሙን ያበረታዋል።
ከቀናት በፊት በሞጣ ከተማ ፕሪፓራትሪ ት/ቤት አንድ መምህሪ በመንግስታዊ የሺብር ቡድኑ ታፍኖ በመታሰሩ በተማሪወችና በመምህራን ዘንድ ከፍተኛ ቁጣ ተቀስቅሶ ትምህርት ሙሉ በሙሉ ተቋርጧል።በመሆኑም አገዛዙ ቁጣውን ለማብረድ በሚል ሌላ 10 መምህራንና 14 ተማሪወችን ከቤታቸው እየለቀመ ወደ ማጎሪያ ቤትች ወርውሯቸዋል።የከተማው ባለስልጣናት ይህንን ችግር ለመፍታት ስብሰባ የሰበሰቡ ቢህንም ያለአንዳች ውጤት ተጠናቋል።ተሰብሳቢወች የታሰሩት መምህራንና ተማሪወቼ በአስቸኳዬ እንዲፈቱ ቢጠይቁም ሰብሳቢወቹ እንኳን እነሱ ሊፈቱ እናንተም ትታሰራላቹህ ለእኛም ምንም ዋስትና የለንም በሚል አሳፋሪ እና የማይጠበቅ መልስ መልሰዋል።
በሞጣ አንገት መድፋት የተከፋውከሞጣ ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ የምትገኘው የግንደወይን ከተማ ከፍተኛ ቁጣ የተቀሰቀሰ ሲሆን ጪንቅ ያለው አገዛዙ አፈሳውን መፍትሄ በማድረግ እስካሁን ከ30 በላይ ሰራተኞችን ነጋዴወችንና ወጣቶችን አፍኗል።ምስ/ጎጃም የወያኔን የጪንቀት አዋጅ ፉርሺ አድርጎታል።በሞጣና ግንደወይን ከተሞች የአገዛዙ ወንበር ጠባቂ ወታደሮች እየተርመሰመሱበትና በህዝቡ ዘንድ የስነ ልቦና ጫና በመፍጠር ተጋድሎውን ለመቀልበስ ጥረት
እያደረጉ ነው።

Image result for motta keraniyo

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

2 Responses to ምስ/ጎጃም ወጥቶ መመለስ አዳጋች ሆኗል።

  1. alem says:

    ዛሬ ዴሊ ኒውስ ላይ የወጣውን አይተሀል ? ስለ አንዳርጋቸው ጵጌ አንብበው ለብርትሹ የውጭ ጉዳይ { ቦሪስ} የተጳፈ ወደ መጨረሻው ላይ ነው ኮመንት ስጡብት እናም ሼር ብታደርጉም ጥሩ ነው እላለሁ እባክህን እንደዚህ አይነት ጋዜጣዎች አንዳንድ ፔጆችን የሚካታትል ሰው ይኑራችሁ

    Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: