በወገራ ወታደሮች ገበሬዎችን ለማጥቃት ምሽግ እየቆፈሩ እንደሆነ ታወቀ፤

በገበሬዎች የተማረከውን የጦር መሣሪያ ለማስመለስ በሃይማኖት አባቶች ሙከራ አድርጎ ያልተሳካለት የወያኔ ጦር ምሽግ እየቆፈረ እንደሆነ የጎበዝ አለቆች አስታወቁ። የጎበዝ አለቆቹ እንደሚሉት ዛሬ ሰላም ይወዳርዳል በማለት 15 የማረክናቸውን ወታደሮች ለቀንላቸው ነበር። ሆኖም ወያኔዎች የማረካችሁትን መሣሪያም መልሱልን አሉን። ወታደሮቹን መልቀቅ አልነበረብንም፤ የሃይማኖት አባቶች ሲያስቸግሩን ሰላም ይውረድ ብለን ነበር የሸኘናቸው። ግን ዘግይተን መሳሳታችን አወቅን። ሊገሉን ስለመጡ መሞት ነበረባቸው። አቶ ፈንቴ አየልኝና አቶ ገብሩ ታየ የተባሉ ወንድሞቻችን አጥተናል። ያው የወንድሞቻችን ደም እጥፍ ድርብ አድርገን ስለመለስንም ነበር የለቀንላቸው። አሁን ደግሞ መሣሪያ ይሉናል። የማይሞከር ነገር ነው ብለዋል።
የወያኔ ወታደሮች ወደ እንቃሽ መውረጃ ላይ ምሽግ እያስቆፈሩ እንደሆነም አውቀናል። እኛ ሊገድሉን ስለመጡ እንፋለመቸዋለን፤ ዝም ብለው ቢመለሱ መልካም ነው ሲሉ አስተያይየታቸውን ገልጸዋል።

Muluken Tesfaw14037783_10205234208373366_1048345346_o

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: