የኢትዮጵያ ፖሊቲከኞች ከአሜሪካ ፖሊቲከኞች ምን ይማራሉ?

መስፍን ወልደ ማርያም
ኅዳር/2009

የአሜሪካንን ምርጫ ስከታተል ሃምሳ ዓመታት አልፈውኛል፤ ነገር ግን ተወዳዳሪ ፖሊቲከኞቹንም፣ ሕዝቡንም፣ ጋዜጠኞችንም በሚያሳፍር (የሚያፍር ከተገኘ!) ሁኔታ በጭቅጭቅና በስድብ የታጀበ ውድድር ስመለከት ይህ የመጀመሪያዬ ነው፤ እኛ ወደነሱ እንሄዳለን ስንል እነሱ ወደኛ እየመጡ ይመስላል፡፡
በመጀመሪያ በኢትዮጵያ ፖሊቲከኞቻችን ሁሉ ፖሊቲከኛ መሆን የሚቸገሩበትን ምክንያት በአሜሪካኑ የምርጫ ውድድር ላይ በገሀድ ያየነው ይመስለኛል፤ ኦባማና ትረምፕ በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ ሀሳባቸውንና አስተያየታቸውን ገልብጠው ሌሎች ሰዎች ሆነው መገናኘታቸው የኛን ፖሊቲከኞች ሳያቅለሸልሻቸው አይቀርም! ኦባማንና ትረምፕን እንደደካማ ልፍስፍሶች አድርገው እንደሚመለከቷቸው በእርግጠኛነት መናገር ይቻላል፤ በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ እንዲህ መገልበጣቸውን ቢጠሉትም ምክንያቱን ግን በሕልማቸውም አይደርሱበትም፤ እኔ ልንገራችሁ!

2d338-profmesfinpic

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: