የባህርዳር ፖሊስ ከእስረኛ ቤተሰቦች ጋር ተፋጣል

የታሰሩ የደባርቅ ወጣቶችን ከፓሊስ ጣብያ አውጥተው የት እንደሚወስዷቸው አልታዎቀም፡፡ እናቶች በአሁኑ ሠዓት እያለቀሱ ይገኛሉ ህዝብ ፓሊስ ጣብያ ሞልቶ ይገኛል።አሁን የመኪናው ሹፌር አጋዚዎች ጫን ብለው ከወሰዱት በሁዋላ ወጣቶች መሆናቸውን ሲያውቅ አልጭንም በማለት ከህዝብ ጋር መሆኑን አሳይቷል ጭቅጭቅ እንደቀጠለ ነው። ልጆቻችንን አናስወስድም ያለውን ህዝብ ለመበተን ጥይት መተኮሳቸው ታውቋል።
በእስር ላይ ያሉት ወጣቶች ግን ህዝቡን ሲያስተባብሩ ተስተውሏል። እባካችሁ የደባርቅ ህዝብ ተረባርባችሁ ልጆቻችሁን ከነዚህ አውሬዎች አስጥሏቸው። ታሳሪዎችን ወደባክር ዳር አጓጉዘው ወደ ብር ሸለቆ ሊያግዟቸው እንደሚችሉ ጥቆማ ስለደረሰን በየመንገዱ ያለ ወገን የመታደግ ስራ እንዲሰራ ሁላችሁም ተረባረቡ። ወደሌላ ቦታ ከወሰዷቸው ለስውር ስቃይ ነው የሚዳርጓቸው።
ይህንኑ የሚያሳይ አሁን የደረሰኝ ፎቶ ተያይዟል።
ሙሉነህ ዮሃንስ

 

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: