በምዕራብ ዐማራ ሞጣ ከተማ ዛሬ 7 መምህራን ታስረዋል እንዲሁም ከተማዋ በወታደር ተሞልታለች

ጀነራል አበበ የተባሉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጂ በአማራ ክልል አስፋጻሚ ከሆኑት አንዱ ትናት የመሰናዶ መምህራንን ሰብስበው እኔ የተላኩት ሙሉ መምህራንን እንዳስር ነው አዋጁን ስለጣሳቹህ ካሉ ቡሃላ ዛሬ ሌሊት 10 ሰዐት 7 መምህራን ከቤታቸው በማስገደድ ወስደው አስራዋቸዋል 6 የከፍተኛ መሰናዶ መምህራን ሲሆኑ አንዱ መምህር መኳንት ከሞጣ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መሆኑ ታውቋል። ወታደር በየትምህርት ቤቶችና በከተማዋ ዋና ዋና መንገዶች በማስቀመጥ ህዝቡን እያሰቃዮት ይገኛሉ። ከዞን የመጡት እና የከተማ አስተዳደሩ በመሩት ሌላ ስብሰባ ልጆችን ፍቱና ስራ ይቀጥል ሲባሉ እኛ እንኳን ልንፋታ ለእኛም እንዳንታሰር እንፈራለን ዋስትና የለንም የሚል አሳፋሪ መልስ ሰጠዋል።
መምህር ሰለሞን ከ3 ቀን በፊት መታሰሩ ያታወቃል።

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: