በሰሜን ጎንደር በወገራ ወረዳ በገበሬዎች ላይ ጦርነት ተከፍቷል፤

በሰ/ጎንደር በወገራ ወረዳ እንቃሽ ቀበሌ የገበሬዎችን ትጥቅ ለማስፈታት የሄደው የአጋዚ ወታደር በሰላማዊ ዜጎች ላይ ጦርነት ከፍቷል።
እስካሁን ድረስ 5 ያክል ወታደሮች በገበሬው ጦር መሞታቸውን እና 15 ክላሽንኮቭ መሳሪያ መማረካቸውን የጎበዝ አለቆች ከቦታው አስታውቀዋል። የጎበዝ አለቆቹ ሌላው የአማራ ሕዝብ እንዲደርስላቸውም ጥሪ አስተላልፈዋል። በወገራ ወረዳ የተቀሰቀሰው ጦርነት በቶሎ የሚበርድ አይመስልም ሲሉም አስተያየታቸውን ገልጸዋል።
የበለሳና የአርማጭሆ አማሮች ወደ ወገራ በማምራት ወገኖቻቸውን እንደሚቀላቀሉ ይጠበቃል።
የአማራ ተጋድሎ ያሸንፋል!!

13925404_701627863308854_2282274968808861391_n

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to በሰሜን ጎንደር በወገራ ወረዳ በገበሬዎች ላይ ጦርነት ተከፍቷል፤

  1. Mului says:

    Please remove the picture. This picture was shot in Somalia long time ago. Don’t be stupid while talking about human life!

    Like

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: