ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ ተማሪዎች ዶርም በእሳት ጋየ ::

ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የአዲስ ተማሪዎች ዶርም በእሳት ጋየ ::ዩንቨርስቲው አግዶት የነበረውን welcome ceremony ትናንትና ጀምሮ ቢፈቀድም ፤ ትናንትን የትግርኛ ሙዚቃ well come ጋር በመጋበዙ አዳራሹ በጨኸት እየተናወጠ ተማሪዎች አዳራሹን ለቀው ወጥተዋል። ይሔ ከሆነ ከ1 ቀን በኋላ በአሁኗ ሠአት የአዲስ ተማሪዎች ዶርም በእሳት እየጋየ ነው። እሳቱ በጣም ከባድ ነው። ከአሁኑ ጋር ይህ block ሲቃጠል 3 ኛው ነው።
ደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ጊቢው በአጋዚ ተከቧል። አሁን ደግሞ ሌላ ጦር መሣሪያ የጫኑ መኪናዎች ወደ ጊቢው አየገቡ ነው። ምን እየሆነ እንደሆነ ለማየት እራሱ ከቤታችን መውጣት አልቻልንም። ተማሪዎች ከውስጥ ጩኸት አያሠሙ ነው። የእሳቱ ምክንያት አልታወቀም። እሳቱ የተነሳው ማታ 3. 00 ነው።

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: