የወያኔ ተላላኪው ደህዴን በወላይታ የሚኖሩ አማራዎች ለማፈናቀል እንቅሥቃሤ ጀምረዋል ተባለ፡፡

ወያኔ ካፈራቸው አሻንጉሊቶች አንዱ ደህዴን እና ሥጋ ለበስ አሻንጉሊቱ አባላቶቹ ይገኙበታል፡፡ በደቡብ ውስጥ ከትግሬ የዘር ግንድ (የንጉስ ጦና የዘር ግንድ አልን የሚሉት) ጋር ግንኙነት አለን ብለው የሚያስቡ ወላይታ ውስጥ ካሉት ንዑሳን ወላይቶች በተደጋጋሚ የሚነገር ተረታቸው ነው፡፡ እነዚህ ንዑሳ ወላይቶች ከወያኔ በተነገራቸው ልብ ወለድ ከጎረቤቶቻቸው ማለትም ከሲዳሞ፣ ጎፋ እንዲሁም ከኦሮሚያ (ሻሼመኔ) ከሚገኙ ማህበረስብ ጋር ደሮና ጥሬ ናቸው፡፡ አሁን ደግሞ ፊታቸውን ሙሉ በሙሉ ወደ አማራ ካዞሩ ቆይተዋል፡፡
በዩኒቨርስቲው የአማራ ተማሪወች ማለትም የክረምት ሆነ መደበኛ ተማሪወች በአማራነታቸው ብቻ ሲደበዲቡ እንዲሁም በማባረር የስነ ልቦና ጫና ለማሳደር ይሞክራሉ፡፡ በክረምት በሐማሌ ወር በነበረው የአማራ ተጋድሎ ወቅት ዩኒቨርስቲው ውስጥ በምግብ አቅርቦት በነበረው ግርግር እጃችሁ አለበት በማለት 8 የአማራ ተወላጆችን በግቢው ውስጥ ከሚገኘው እና ዋዱ ፖሊስ ጣቢያ በማስገባት ሲደበድባቸው ቆይተው ሂዱና ከዛ በጥብጡ በማለት 3 PGDT ተማሪወችን አባረዋል፡፡
መደበኛ ተማሪወች ከገቡ አንስተው በተላያዩ ቦታና ስዓት እያሰቃያቸው ይገኛሉ፡፡ ለዚህም ደግሞ ተዋናኝ የዞኑ ፖሊስ ወንጀል መከላከል ሀላፊው ኢንስፔክተር ሀብታሙ ይባላል፡፡ በየ ካፌው ገብቶ ምንድን ናችሁ ብሎ ሲጠይቅ አማራ ነን ካሉት ተሸክሞት በሚሄደው ግንድ መሳይ ዱላ እስኪበቃው ይደባደባል፡፡ አስተውሉ ወንጀሉ አማራነት ነው፡፡ እስካሁን ባለን መረጃ በዩኒቨርስቲው በር አካባቢ በሚገኙት ካፌወች ከስምንት ቤቶች በላይ ሻይ ሲጠጡ የተገኙ የአማራ ልጆች የሆኑ ተደብድበዋል፡፡ ትላንት ምሽትም ይህን ሲፈፅም አምሽቷል፡፡ በነፃነት ተጋድሎ እርምጃ ከመውሰድ በፊት እንደ አማራ ባህል ቤተሰብና ወዳጆቹ የሆናችሁ ሀብታሙ ምከሩልን፡፡

ድል ለጭቁኑ የኢትዮጵያ ህዝብ።
ወያኔ ይውደም።14169737_10205294708605834_1137198149_n

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: