የብአዴንን የጥልቅ ተሃድሶ ህወሃት ውድቅ አደረገባቸው።

ለ3ኛ ጊዜ የተገማገመው ብአዴን ህወሃትን ስላላስደሰተው እንደገና ይገማገሙ በማለት ባለ11 ነጥብ የመገማገሚያ መስፈርት ተልኮላቸዋል።

ደመቀ መኮንን ብአዴን በጥልቀት ታድሰናል በማለት በቴሌቪዥን ወጥቶ ሊ/መንበሩ እና ምክትሉ በከባድ ማስጠንቀቂያ፣አንድ ሰው ደግሞ ከማዕከላዊ ኮሚቴ በማሰናበት እና ሌሎች ላይ ቀላል ቅጣት ማስተላለፉን ተናግሮ ነበር።
ይህንን ሪፖርት የተመለከተው የበላይ ጠባቂያቸው ህወሃት ግን የብአዴንን ግምገማ አላመንኩበትምበማለቱ ከአርብ ዕለት ጀምረው እንደገና ለግምገማ ተቀምጠዋል።
ብአዴንና ህወሃት መቃቃራቸው አደባባይ የወጣው ከባለፈው አመት የብአዴን 35ኛ በዓል ጀምሮ ነው።

14088937_624973021001365_1677821973_n

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: