የሞጣ መሰናዶ ትምህርት ቤት ተማሪወች በዛሬው እለት ከፍተኛ የተቃውሞ እንቅስቃሴ ላይ ናቸው።

የሞጣ መሰናዶ ትምህርት ቤት ተማሪወች በዛሬው እለት ከፍተኛ የተቃውሞ እንቅስቃሴ ላይ ናቸው። እንቅስቃሴው የተጀመረው ፀረ አማራው መንግስት በሞጣ ፕሪፓራቶሪ ትምህርት ቤት የሂሳብ መምህር የሆኑትን አቶ ሰለሞን አራጌን አፍኖ በመውሰዱ ነው።
በአሁኑ ሰዓት የወያኔ ኮማንድ ፓስት ንፁሃን የአማራ ተማሪዎች ላይ ከፍተኛ እርምጃ እየወሰ ነው። የጉዳቱ መጠን ሲደርሰን እናሳውቃለን ።

በተያያዘ ዜና

በዳባት ወረዳ በጃንበለው ቀበሌ አደለይ አበበ የተባለው እምቢተኛ አማራ መሳሪያ ሊያሰወርዱ የሄዱ አጋዚ ወታደሮች 3ገሎ 1አቁስሎ በማምለጡ አጋዚዎ እጅግ ተበሳጭተዋል ፍርሃትም ለቆባቸዋል! እጅ አንሰጥም እኛ!

ድል ለጭቁን ህዝባችን: :04356-barefoot2btplf2bsoldiers2b-2bethiopia

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: