የኢትዮጵያውያን ስደተኞች ስቃይ

የተበላባትን ደቡብ አፍሪካን ተስፍቸው አድርገው መንገድ የሚጀምሩት ወገኖቻችን ከኬንያ ጀመሮ የሚደርስባቸው ስቃይ ይህ ነው ተብሎ አይገለጽም።
በታንዛኒያ ገበሬዎች እንደ ባሪያ ስርዓት ይገዟቸዋል ይለውጧቸዋል። ገጠር ውስጥ ታስረው እርሻ ያርሳሉ። ዜጎቼ የት ገቡ ብሎ የሚጠይቅ አሳቢ መንግስት ባለመኖሩ ረዘም ላለ ጊዜ እንደ ባሪያ አስረው ይጠቀሙባቸዋል።
ጠያቂ በሌለበት ባዕድ መሬት እንባቸው ይወርዳል፣ ስጋቸው ይቆስላል፣ ደማቸው ይፈሳል።
ይህን መከራ አልፈው ወይም ዕድል ቀንቷቸው ወደታች ወረድ ካሉም ማላዊ የሚሏት ሀገር አትለቃቸውም።
ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ማላዊ ውስጥ ብቻ የሚደርስባቸው የእስር ቤት ስቃይ መፈጠርን ያስጠላል። በእስር ላይ በሽታ ስለሚጨመርበት ለአብዛኞቹ ከመኖር ይልቅ ሞትን እንዲመርጡ ያስገድዳቸዋል።
ኢትዮጵያውያን በሄዱበት ሁሉ ግፍ ይሸከማሉ፣ ስቃይን ይበላሉ። ይህ ሁሉ ግፍ ለምን?
የስደታቸውን አስከፊነት ሊገልጽ የሚችል ምስል ባላገኝም፣ እያንዳንዱ እርምጃቸው ህመም መሆኑን ይህ ምስል ሊያሳይኝ ይችላል የሚል ግምት አለኝ።
ስደትይብቃን
ሀብታሙAsegedTamene

 

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: