ጀርመን እና የአውሮጳ ኅብረት ፣ከወያኔ መንግሥት ጋር መሥራት የማይችሉበት ደረጃ ላይ እንደደረሱ አንድ የጀርመን ፖለቲከኛ አስታወቁ ።

ጀርመን  እና የአውሮጳ ኅብረት ፣ ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ የማያደርግ ፣ ከመሬቱ የሚያፈናቅል እና በሰላማዊ ሰልፈኞችም ላይ ተኩስ ከፍቶ የሚገድል ካሉት መንግሥት ጋር መሥራት የማይችሉበት ደረጃ ላይ እንደደረሱ አንድ የጀርመን ፖለቲከኛ አስታወቁ ። ይህን አሰተያየት የሰጡት ኒማ ሞቫሳት በጀርመን ምክር ቤት የግራዎቹ ፓርቲ ተወካይ ፣ ጀርመን እና የአውሮጳ ኅብረት በኢትዮጵያ ህዝብን ተጠቃሚ የማያደርጉ አሠራሮች እንዲቀየሩ ጥረት እንዲያደርጉ  በሰጡት ቃለ ምልልስ ጠይቀዋል። በርሳቸው አስተያየት ይህ ተግባራዊ ካልሆነ ከኢትዮጵያም ሆነ ከሌሎች የአፍሪቃ ሀገራት ወደ አውሮጳ የሚጎርፉ ስደተኞችን ማስቆም አይቻልም። የበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃይለ ሚካኤል የጀርመን የህዝብ እንደራሴን ኒማ ሞሶቫትን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅሯል።

 

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: