የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች የካቢኔ ሹም ሽርን ተቹ

የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ያደረጉትን የካቢኔ አባላት ሹም ሽርን ተችተዋል፡፡ መሰረታዊ ለውጥ እንጂ የግለሰቦች ሹም ሽር ሀገሪቱ አሁን ያለችበትን የፖለቲካ ቀውስ አይፈታም ሲሉ አዲሱን የሚኒስትሮች ሹመት አልተቀበሉትም፡፡ ህዝብ እየጠየቀ ያለው የፖሊሲ ለውጥ እንጂ የግለሰቦች መለዋወጥ ለውጥ አያመጣም ብለዋል፡፡
ከጀርመን ድምጽ ሬዲዮ ጋር ቃለምልልሰ ያደረጉት ዶ/ር መረራ ጉዲና “ጉልቻ ቢለዋወጥ ወጥ አያጣፍጥም ” ህዝብ በደሙ እየጠየቀ ያለው የፖሊሲ እና መሰረታዊ ለውጥ እንጂ የግለሰቦች ሹም ሽር አይደለም፡፡ ሊቀመንበሩ ሹም ሽሩን ገዢው ፓርቲ “ቀባብቶ በማለፍ” ስልጣን ላይ ለመቆየት የሚያደርገው ሲሉ ይተቹታል፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ ይልቃል ጌትነት በበኩላቸው ገዢው ፓርቲ አዲስ ካቢኔ መስርቼያለሁ ባለ በአንድ ዓመት ውስጥ 21 ሚኒስትሮችን መለወጡ “መጀመሪያውኑ ችግር እንዳለበት ያመለክታል” ይላሉ፡፡

Image result for yilkal getnet and merera gudina

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: