ጎንደር በምዕራብ አርማጭሆ ቁጥራቸው በርከት ያለ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ስርአቱን ከድተው ወደ ትግሉ እንደተቀላቀሉ እየተሰማ ነው፥

ጎንደር በምዕራብ አርማጭሆ ቁጥራቸው በርከት ያለ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ስርአቱን ከድተው ወደ ትግሉ እንደተቀላቀሉ እየተሰማ ነው፥

ትላንትና እና ዛሬ ከ 20 በላይ የመከላከያ ሰራዊት ከነሙሉ ትጥቃቸው ስርአቱን ከድተው፥
እስናይፐር መሣሪያ እና ከባድ መትረየሥ እንደታጠቁ ወደ ህዝቡ ተቀላቅለዋል።
በበከላከያ ሰራዊቱ መጥፋት ተባባሪ ናቸው የተባሉ የዓካባቢው ሞተረኞች እየታደኑ መሆኑም ተነግሯል።
በሌላ በኩል ደግሞ ቤት ለቤት ፍተሻ በማድረግ ላይ የነበሩ ፥ ጸረ ሽምቅ እና ፌድራል ፓሊሥ ላይ አንድ ወጣት ተኩስ ከፍቶ የፌድራል ፓሊሥ መገደሉ ተሰምቷል።

ሞት ለወያኔ ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ፥

13718112_608021232696544_729113258_o

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: