ጎንደር ሙሴባምብ የዳሽን ቢራ የጫነ መኪና ነደደ

ዛሬ ጥቅምት 23/2009 ዓም በአሁኑ ሰዐት ታች አርማጭሆ ሣንጃ አካባቢ ሁለት ቦቴ መኪና በእሳት ተቃጥሏል አካባቢው በጭስ ታፍኗል በተጨማሪም ታች አርማጭሆ በከባድ በተኩስ እየተናጠ ነው ፡፡

-ከጎንደር ዳሽን ቢራን ጭኖ ሲጋዝ የነበረ ከባድ መኪና ላይ ሙሴ ባንብ ሲደርስ በህዝቡ እርምጃ ተወሰደበት ሌላም መኪና በህዝቡ ተቃጥላል።

በተያያዘ ዜና ከዳንግላ በ69 ኪ ሜ በምትገኘው በጃዊ ከተማ በህዋት ቅልብ ወታደሮችና በነፃነት ታጋዮች መካከል ሀይለኛ ፍጥጫ በአሁኑ ስአት ጃዊ በከፍተኛ ዉጥረት ላይ ትገኛለች የተለያዩ ከባድ መሳሪያወች እየተተኮሱ ነው የአስቸኴይ ጊዜ አዋጁን በመንተራንስ የባንቡልክ ቀበሌ ሊቀመንበርን ከነጓደኞቹ ህዝብን አሳመጥክ በማለት አታለው በመያዝ ታስረው እየተሰቃዩ ነዉ። መሳሪያ ዘረፋውም እንደቀጠለ ነው።

13920606_1685064478484194_6501922508429330789_n

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: