ጠባብ ቤሄርተኝነትና ትምክህተኝነት ፈጽሞ አይጠቅምም።

በባርነት ብዝበዛና በቀኝ አገዛዝ ስር ለማቀቁ ህዝቦች የነጻነት ተስፋና ቀንዲል የነበርች አገርና ህዝብ። ስንቱ የአልም ህዝብr በታሪኳ፣በስልጣኔዋ፣ በባህሏ፣ በደግነቷና በህዝብዋ ሃገር ፍቅርና አርበኝነት የሚቅኑባት አገርና ህዝብ። ይህቺ ወብ አገርና ድንቅ ህዝብr በሚያሳዝን ሁኔታ ባለፉት ቅርብ አመታት ግን የስልጣኔና የታሪክን ቁልቁልት እየውርዱ ይግኛሉ። እንሆ አለምr ሁሉ በሚያሳፈር ሁኔታ በረሃብና እርዛት፣ በድርቅና ቸነፈር፣ በርስ በርስ ጦርነትና አምባገነንት እንዲሁም የአልም ከፋት ሁሉ የነገሰባት አገር አድርጎ ያያታል። አሁንም ድርስ ከውጭ ወረራ ነጻ ምድር ብትሆንም ከራሷ በፈለቁ ጥቂት ልጆቿዋ r ታርኳን፤ ስላጣኔውዋን፣ ሀይማኖትዋን፤ ባህልዋን ታላቅነትዋን ክደው እላይዋ ላይ ተፈናጠዋል። እነዚ ልጆቿ ስግብግብ ፣ ለራስ ብቻ አሳቢ፣ በወንድምና እህቶቻቸው ላይ ክፉና ጠላት ሆነውባቸዋል። ምድሪቷም የለቅሶ፣ የዋይታና የሞት ምድርም እይሆነች ነው። ወጣቶች የሚገደሉባት፤ እናቶች አምርረው የሚያለቅሱባት ምድር ሆናለች። ልጆቿ ታሪካቸውንና አሁን ያሉበትን ሁኔታ ላለማየትና ላለመስማት አይንና ጆሮቻቸውን አወቀው ዘግተወታል። በ ራስ በመውደድና በጠባብ ሃስብ ተይዘዋል። እርስ በራስም ሊጠፋፉም ተዘጋጅተዋል። በመካከላቸው ያለውን ፍቅር አርቀዋል። በብልጣብልጥ ራስ መወደድ አባዜቸውና በታሪካዊ ጠላቶቻቸው ሴራ ታውርዋል። ይህቺ ታላቅ አገር መስቀልኛ መንግድ ላይ ናት። ኢትዮጲውያን የራሳቸውን የወደፊት እጣ ፈንታ የሚወሱንበት ታርካዊ ወቅት ላይ ናቸው። አንድነትና ተባብሮ መስራት ብቻ ነው አገራቸውንም እራሳቸውንም የሚያድንና ወደ ታላቅነት የሚወስዳቸው መንገድ። የተደገሰላቸው እጣ ፈንታ ትልቅ ነው። ይህን ከሳቱት ግን የሚጠብቃቸው የነበራቸውንና ያላቸውን ሁሉ ማጣት ነው። መንግስት አልባ፣ቤት አልባ፣ምድር አልባና ስደትኞች መሆናቸውነው። ኢትዮጲያውያን ወገኖች፣ ጎሳዎችና፣ ቤሄርሰቦች ሆይ፤ አይኖቻችሁና ጆርውቻችሁን ክፈቱ። እንደ ቅን ሰውና መልካም ኢትዮጲያዊ አስቡ።ጠባብ ቤሄርተኝነትና ትምክህተኝነት ፈጽሞ
አይጠቅምም። ከአፋፈ ላይ ቁልቁል ለመውርድ እየተዘጋጃችሁ ነው ። አገራችሁናና እራስችሁን የሚያድነው ህብረትና ተባብሮ መስራት ብቻ ነው።

13819494_611651515666849_1114674654_n

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: