የነፃነት ሀይሎች በባህር ዳር ጥቃት ማድረሳቸው ተነገረ

ባህር ዳር የበርካታ ወንድሞቻችን ደም የፈሰሰባት ከተማ ናት።የዚች ከተማ ህዝብ ፍፁም ታጋሽና ትሁት ነው።እየተገደለ እንኳን ፖሊስ የእኛ ነው የሚል መፈክር ያሳየ እጅግ ጨዋ ህዝብ ነው።

14012564_10205198112430990_355381106_o

ባህርዳር ማምሻውን ውጥረት ነግሳል በባህርዳር ቀበሌ 24 መስኪድ ፊትለፊት ማዘጋጃ ጋር ከምሽቱ 1:30 ላይ ቦንብ ሶስት ቦታ ፈንድታል እንዴት እና ማን አፈነዳው እስካሁን በውል አልታወቀም ። ይሄ ዜና እስከተጠንከረበት ምሽት 5:10 ድረስ የባህርዳርን ወጣቶች የወያኔ አጋዚ ጦሮች አስፋልት ላይ አስተኝተው እየፈተሹ ሲሆን ቀበሌ 24 መስኪድ እና ማዘጋጃ አካባቢ ቁጥር ስፍር የሌለው የወያኔ ሰራዊት ባካባቢው ፈሶ ህዝቡን እያሸበረው ይገኛል ። ማንኛውም የባህር ዳር ነዋሪ በአጋዚ ጦር መታወቂያ እየተጠየቀና እየተፈተሸ የሚሄድበት ሁኔታ ነው ያለው ። ዝርዝር መረጃዎች እንደደረሱኝ ቶሎ እመለሳለሁ ።

Aseged Tamene

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: