በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የምትገኘው የመርሳ ከተማ በርካታ ቤቶችን ህገወጥ ናቸው በሚል ፈረሱ፡፡

በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ከተማ ከ 500 በላይ ቤቶች ሕገ ወጥ ናችሁ በሚል ሽፋን የፈረሱ ሲሆን የሚያሳዝነው ፍራሹ በራሱ ለወያኔ መንግስት ገቢ መደረጉ ነው ።
ተፈናቃዮች መንገድ ላይ ወድቀዋል ድረሱልን ይላሉ ። መርሳ ላይ ከሁለት ወር በፊት ትግሬ ወልቃይት ትግሬ ነው ሲል ያሸነፈባት ብቸኛዋ ከተማ ነበረች ዛሬ በትግሬ ከመመታቷ በፊት ።
-በሌላ በኩል በፍኖተ ሰላም አፈናው ቀጥሏል በዛሬው ዕለት ከቀኑ 8:00 ስዐት ሁለት ወጣቶች በወየኔ ወታደሮች ታፍነው ወዳልታወቀ ቦታ ተወስደዋል ።

 

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: