የትግራይ ጦር መሃል ከተማውን እንዲጠብቅ እየተደረገ ነው

የደርግ የመጨረሻ “መሳሪያ ታጠቁልኝ “አመታቶች በወያኔም እየተደገሙ ነው።
– የደህንነት ሹሙ ባንክ ኦፍ አቡደሃቢ ያላቸውን 34 ሚሊዮን ዶላር ውስጥ 20 ሚሊዮኑን ወደ ማሌዢያ ባንኮች ማዘዋወራቸው ታወቀ።
በመሃል ሃገር ያለውን ጦር ሰሜን ግንባር ላይ አስፍሮ በምትኩ በትግራይ ክልል የሚገኘውን ትግሪኛ ተናጋሪ ተጠባባቂ ጦር በማስታጠቅ በመሃል አገር ላይ ለማስፈር እቅድ መያዙን በመከላከያ ሚኒስቴር የምድር ጦር መምሪያ ውስጥ የሚገኙ ምንጮች ገልጸዋል።
ስርአቱ በመበስበስ ላይ መሆኑ እና ውድቀቱ መፋጠኑን በማወቁ ለሌላው ኢትዮጵያዊ ያለውን አመኔታ ስላጣ ለህዝብ ታማኝ አለመሆኑን ስላወቀው በዙሪያው የአንድ ብሄር ታጣቂ ጦር በመሰብሰብ እና ራሱን ከተከላካይነት ወደ አጥቂነት ለማሸጋገር እንዲሁም የትግራይ ተወላጅ ያልሆኑ ዜጎችን አንድ ችግር ቢከሰት መሃል ሃገሩን በማመስ በጅምላ ለመፍጀት እንዲያመቸው ይህንን ዘዴ በሕወሓት የተቀየሰ መሆኑ ታውቋል። በሃገሪቱ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆችን በሙሉ በድጋሚ ለማስታጠቅ እና በተጠንቀቅ በሌላው ኢትዮጵያዊ ላይ ፍጅት ለመፍጠር ማቀዱን የተናገሩት ምንጮቹ እንደማይሳካለት እና የትግራይ ተወላጆችም እንደነቁ ገልጸዋል።
ደርግ በበሰበሰበት የመጨረሻው አመታቶቹ ካድሬዎቹን እና አጨብጫቢዎቹን ማስታጠቁ ከውድቀት አላዳነውም ያሉት ምንጮቹ አሁንም ሕወሓት የደርግን ባህርያት እየደገመ መሆኑን በገሃድ እየታየ ነው ብለዋል
[ሰላም መኳንንት]
13681996_10205098843029317_1398684269_o

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: