የአስቸኳይ ጊዚ አዋጅ በአማራ ክልል ም/ቤት ውድቅ ሆነ!!

ስራ ላይ ከዋለ በኋላ በፌደራል መንግስት ፓርላማ ጸደቀ የተባለለት የወያኒ አስቸኳይ ጊዚ አዋጅ በክልል ም/ቤቶች ያጸድቁታል ተብሎ ሲጠበቅ የአማራ ክልል ም/ቢት አዋጁን ውድቅ ማድረጉ ታወቀ፡፡
የወያኔ ባለስልጣናትን ግራ ያጋባው ይህ የአማራ ክልል ም/ቢት ውሳኔን ለማስቀልበስ የም/ቤቱን አባላት በቡድንና በተናጠል የተደረገው ልመናና ልምምጥ ውጤት ሳያስገኝ ትናንት ቅዳሜ በድጋሚ የተሞከረው አዋጁን የማጸደቅ ሙከራም በድጋሚ በእንቢተኝነት ለመክሸፍ መብቃቱን ከአካባቢው የሚደርሰን መረጃ ያስረዳል፡፡
የም/ቢቱ አባላት አማራውን በአዋጅ ስም በጅምላ ለመፍጀት የታቀደ ስለሆነ በመረጠን ህዝብም ላይ የጭፍጨፋ አዋጅ አናጸድቅም በማለት አዳራሹን እረግጠው በመውጣት አቁዋማቸውን ያሳዩ ሲሆን በፌደራሉ ፓርላማ ጸደቀ የተባለለትን አዋጅ ውድቅ በማድረግ የህዝብ አጋርነታቸውን አሳይተዋል ተብሏል፡፡

14012564_10205198112430990_355381106_o

Advertisements

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

One Response to የአስቸኳይ ጊዚ አዋጅ በአማራ ክልል ም/ቤት ውድቅ ሆነ!!

  1. Pingback: የአስቸኳይ ጊዚ አዋጅ በአማራ ክልል ም/ቤት ውድቅ ሆነ! | THE ETHIOPIA OBSERVATORY

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s

%d bloggers like this: