ሰበር ዜና ! ! ! በአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ዉስጥ የሚገኘዉ ህወሃት ለሐይማኖት አባቶች የመጨረሻ ጥሪ አስተላልፏል “”” አድኑኝ “””!

ህዝባዊ አመጹ ህወሃትን እያሽመደመደው ለመሆኑ መረጃዎች ብሐራዊ አገልግሎት ዉስጥ ከሚገኙ የዉስጥ አርበኛ ወገኖቻችን እየደረሰን ይገኛል።
የህወሃት የጎጥ ቡድን ለኢትዮጵያ የኦሮዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን ሲኖዶስ ተጠሪ አቡነ ማትያስ እንዲሁም ለእስልምና ጉዳዮች ተጠሪ የአስቸኳይ ግዜ አዋጁን ተንተርሶ ህዝቡን እንዲያስተምሩ እንዲገስጹና እንዲመክሩ በተለይም በቤ/ክርስቲያንና በመስጊዶች አካባቢ በሚደረጉ እለታዊ እና ሳምንታዊ እንዲሁም ወርሐዊ በአላት ላይ ምንም አይነት አመጽ ቢነሳ እርምጃ እንደሚወሰድ የሕይማኖት አባቶች ህዝቡን እንዲያስጠነቅቁ እንዲያስፈራሩ መመሪያ ልኳል።
ህወሃት የሐይማኖት ተቋማት የአቸኵይ ግዜ አዋጁ ቀኝ እጅ እንዲሆኑ ጥሪ ማስተላለፉን ተከትሎ አቡነ ማትያስ በሐገር ዉስጥና በዉጭ የሚኖሩ ጥሩ የመስበክ ችሎታ አላቸዉ የተባሉ ቀሳዉስትንና አባቶችን ወደ አዲስ አበባ ጠርተዋል።
በመሆኑም ይህንን የአቡነ ማትያስን ጥሪ በመቀበል በተለያየ ሐገር የሚኖሩ አባቶች የአስቸኳይ ግዜ አዋጁን ተግባራዊ ከማድረግ አንጻር ወደ አዲስ አበባ እየተመሙ ሲሆን የደቡብ አፍሪካ የብሉም ፎንቴን ኪዳነ ምህረት አባት አባ ገ/ማርያም በ /16/10/2016 የደርሳቸዉን ጥሪ ተከትሎ ዉስጥ ዉስጡን ጫና መፈጠሩን ከታማኝ ምንጮች ስናረጋግጥ አቡነ ማትያስ በተለይም ከገር ዉስጥ ከተጠሩ የሐይማኖት አባቶች ማጉረምረም የተነሳ ከፍተኛ ተቃዉሞ ይደርስባቸዋል የሚል ግምትም ሐይማኖታዊ ተሳትፎዎችን ችግር ዉስጥ ከቷቸዋል።
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!

About Aseged Tamene
Your rights are your security. When you, 'give up your rights for security", it's not security you get, but slavery.'

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s

%d bloggers like this: